በዚህ ሳምንት ወደ ዱባይ እና ፓሪስ ለምትበሩ 2 % የበረራ ትኬት ቅናሽ ከቤተ አብረሃም
ወደ ቤተ አብርሃም
የጉዞ ማዕከል እንኳን በደህና መጡ!
በሀገር ውስጥም ሆነ ወደ ውጭ ሀገር ለሚያደርጉት ጉዞ ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቅናሽ ያለው የትኬት አገልግሎት እንሰጣለን።
Our Travel Moments
Photos selected by the team are shown here for visitors to view anytime.
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ለእርስዎ ምቾት የተዘጋጁ የተለያዩ የትራንስፖርት እና የቢሮ አገልግሎቶች
የአውሮፕላን ትኬት
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ለተለያዩ አለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ በረራዎች አስተማማኝ ትኬቶችን እንቆርጣለን።
የአውቶቡስ ትኬት
ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚያደርጉት ጉዞ ምቹ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የሀገር አቋራጭ አውቶቡስ ትኬቶች አሉን።
የባቡር ጉዞ
ከአዲስ አበባ እስከ ጅቡቲ ለሚዘረጋው ፈጣን የባቡር መስመር የጉዞ ትኬቶችን በቀላሉ ከእኛ ማግኘት ይችላሉ።
ለአገልግሎት ይመዝገቡ (Register for Service)
የአውሮፕላን፣ የባቡር ወይም የአውቶቡስ ትኬት ይፈልጋሉ? ጊዜዎን ለመቆጠብ አሁኑኑ በኦንላይን ይመዝገቡ እና ሰራተኞቻችን ወዲያውኑ ያነጋግሩዎታል።
ወደ መመዝገቢያ ቅጽ (Go to Registration Form)አድራሻ እና ስልክ ቁጥር
ፈጣን አገልግሎት
ያለምንም እንግልት ትኬትዎን ወዲያውኑ በእጅዎ እናደርጋለን።
አስተማማኝ
ህጋዊ እውቅና ያለው እና በደንበኞች የታመነ የጉዞ ኤጀንሲ።
ተመጣጣኝ ዋጋ
ከሌሎች የተሻለ እና ለኪስዎ የሚስማማ የትኬት ዋጋዎች።
የደንበኞች ድጋፍ
በማንኛውም ጊዜ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ነን።